Channel
Updated: 2026-07-31
የዮሐንስ ወንጌል 8 ላይ ያለው የዚያች የአመንዝራዋ ሴት ታሪክ በመጽሐፍ ቅዱስ በኩረ ጽሑፉ(መጀመሪያ ዮሐንስ የጻፈው) ላይ አልነበረም በማለት አንዳንዶች ይተቻሉ.. “በኩረ ጽሑፉ ላይ ነበረ” የሚል ጉንጭ አልፋ ክርክር ውስጥ መግባት አስፈላጊ አይደለም.. ኦርቶዶክሳዊ መረዳቱን እንያዘው…
😆😆 አንዳንድ ሰው ደግሞ ያስቃል.. አንዱ ሙስሊም “መጽሐፍ” ጽፎ ነው አሉ.. አሁን ዲቤት ላይ ገብቶ ለካ ሲጣራ ከሌላ ጽሑፍ ላይ ከነ ሕዳጉ ኮርጆ ጽፎ ይኸው ተይዞ ተጨንቋል ሎል.. ለ4 ደቂቃ የሚቆይ
ዛሬ አንድ ካህን ቤት ተጠርተን ሄደን ደስ የሚል ጊዜ አሳለፍን እና ያው የምግቡ ነገርም ትንሽ የበዛ ነበር.. ያው ባለጠጋ ነገር ናቸው😁😁 እና መጨረሻ ላይ መኩ አውራ ተብሎ ምን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ቢጠቅስ..?? “ወንድም ወይም እኅት ራቁታቸውን ቢሆኑ የዕለት ምግብንም ቢያጡ..”…
ዌል በጠዋቱ እንዲህ ያለ ቸር ወሬ ከሰማን ጌታን እያመሰገንን ወደ ውሎ ሥራችን ደግሞ እንበተን😁😁 ጌታ ይመስገን.. ጌታ ሲረዳ የእኛ ሥራ ይመስለናልና ራሳችንን ገለል አድርገን ነፍሳትን የሚጠራውን አምላካችን ኢየሱስን ብቻ ማመስገን ነው ያለብን.. ስለዚህም “ጌታ ይመስገን” ብቻ በሉ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
አንዲት እህት ቲክቶክ ላይ ስታወራ ገላዋን ለገንዘብ ብላ እንደምታሳይ እያወራች አየሁ.. እና ደግሞ መስቀል አንገቷ ላይ አለ.. በጣም ነው ያሳዘነችኝ.. በክርስቶስ በኩል የራሴው እህት ናት.. እና ቤተ ክርስቲያን ምን ያህል የቤት ሥራ እንዳለባትም አስታወሰኝ.. ቤተ ክርስቲያን ልጆቿን…
ያረጋሌ🫂😁
ፕሮቴስታንት ላይ ከነበረው አካሄዳችን ጋር በተያያዘ ይህ ሉተራን ወንድም የተናገረው ከሞላ ጎደል ልክ ነበር😁😁 ጳውሎስ በአንድ ወቅት ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያን በኅብረት በተነሡበት ጊዜ.. በመካከላቸው የነበረውን የትምህርት ልዩነት አንሥቶ አንደበተናቸው ማለት ነው😁😁
“ጌታ ኃጢአቱን የማይቆጥርበት ሰው ብፁዕ ነው።” [ሮሜ 4: 8] ንስሐ ትገባለህ ከዚያም ከቅዱስ ምስጢር ትካፈላለህ.. ጌታ ደግሞ ፈጽሞ ኃጢአትህን አይቆጥርብህም.. ጌታ ስለ ምህረቱ ይመስገን.. @Apostolic_Answers
“እኔም፦ ትልቅ ሥራ እሠራለሁ፥ እወርድም ዘንድ አይቻለኝም፤ ሥራውን ትቼ ወደ እናንተ በመውረዴ ስለ ምን ሥራው ይታጐላል?“ ነህምያ 6: 3 YouTube፡ https://m.youtube.com/@apostolicanswers1