Channel
Updated: 2026-07-30
🌿እንኳን ለሀገራችን ለኢትዮጵያና ለመላው ዓለም ታላቅ ብርሃን ለሆኑት፣ ሐዋርያዊ አገልግሎትን ከተጋድሎ ሕይወት ጋር አስተባብረው ለደመቁት፣ ለታላቁ ጻድቅና ለከበረው አባታችን ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት ወርሃዊ መታሰቢያ በዓል በሠላም አደረሳችሁ። ሐዋርያዊው_ጻድቅ፦ አቡነ ተክለ ሃይማኖት …
✞ ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞የጸሎት እና የትምህርት እና የበጎ አድራጎት መንፈሳዊ ማኅበር ✞ 🌹ተንስኡ ለፀሎት🌹 ✞⋆⃝ ✞✟በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን((፫)) “ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ — ማቴዎስ 26፥41 ከጠዋቱ 3 ሰዓት አንድ ክርስቲያን እንዲፀልይ…
ሠላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ እዴት አደራችሁ ኑ ለፀሎት
ቁጥርህ ከመላእክት ቁጥርህ ከመላእክት ተስተካክሏል ከኪሩቤል መሐል ገብተህ አጥነሃል ተክለሃይማኖት በጸሎትህ ብዙ ድውያን ፈውሰሃል አዝ ባሕር ሳያሰጥመን ደርሶልን አለፍን በደረቅ ከፍሎልን ኢትዮጵያዊው ሙሴ ተክለሃይማኖት የሚሳነው የለም በሃይማኖት አዝ ጸሎቱ ምህላው ቅዳሴው ገብቷል ከቤታ…
ማርያም ሆይ ስልሽ ነይልኝ እናቴ ካንቺ በቀር ረዳት የለም በ ሕይወቴ (2) ድንግል ሆይ ስልሽ ነይልኝ እናቴ ብቸኛ ነኝ አኮ ግቢልኝ ከቤቴ እፅናናለው ባንቺ ድንግል እመቤቴ አትራቂኝ ባክሽ በቀሪው ሕይወቴ አዝ ማርያም ማርያም ልበል ላመስግን አንቺን ችግርሬ ይርቃል ሲጠራ ስምሽ ን አንቺ…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-16 · first ad check queued
በልጅነት ያኔ ገና በልጅነት ያኔ ገና ከመረጥከኝ ለምስጋና ከፍ ላርግህ ዝቅ ብዬ እግዚአብሔር እረኛዬ አልፋ ያልኩብህ የዘለዓለሜ ስደክም ምርኩዝ ጉልበቴ አቅሜ አምናን ማለፊ ዛሬን ማየቴ ነገም ባንተ ነው ቀሪው ሕይወቴ እስከ ሽበት አምንሃለሁ ማዳንህን አወራለሁ ሳይለየኝ ጥባቆትህ እኖራለ…
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ ፳፬/24 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌 በዚች ቀን በ፲፪ (12) ዓመቱ ሰማዕትነትን የተቀበለው የንሒሳው ቅዱስ አባ ኖብ አረፈ። 📌 ቅዱስ ኖብ በተወለደ በ12 ዓመቱ የክርስቲያኖችን መከራና የካህኑን አስተምህሮ ሰም…
የጠየከው መንፈሳዊ ጥያቄና ፍላጎትህ እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ መሥራት መጀመሩን የሚያሳይ ትልቅ የብሥራት ምልክት ነው። በቤተክርስቲያን ሊቃውንት፣ በቅዱሳን አባቶች (ሃይማኖተ አበው)፣ በሐዋርያትና በቅዱስ መጽሐፍ አስተምህሮ ላይ የተመሠረተውን፣ ሕይወትህን ደረጃ በደረጃ የምታስተካክልበ…
"ይህ ግሩፕ አላማው ኦርቶዶክሳውያንን #በዶግማ ፣ #በቀኖና እና #በቅዱስ_ትውፊት የላቀ እውቀት እንዲኖራቸው ማድረግ ሲሆን በተጨማሪም በቤተክርስቲያን ላይ ለሚነሱ ማንኛውም ጥያቄዎች፦ "ብርቱ የሆነ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት/ምዕመን/ መፍጠር፣ እንዲሁም ለምስጢራት ማብቃት።በማህበሩ የሚደረግ የበጎ አድራጎት [ የተዘጉ ደብር እና ገዳማት ማስከፈት፣ መቀደሻ ነዋየ ቅዱሳትን ያጡትን ማቅረብ ጉባኤ በማዘጋጀት