Channel
Updated: 2026-07-30
በትዳር ውስጥ ሁለታችሁም እየተጎዳችሁ ከሆነ፣ ዓላማው መሆን ያለበት "ማን ትክክል ነው?" ሳይሆን "እንዴት ትዳራችንን እናድን?" መሆን አለበት። መልካም ምሽት @binigirmachew ጌታ ሆይ፣ እውነትን በፍቅር እንድናገር እርዳኝ።
እውነታዎች • ለሁሉም ነገር ተራ አለዉ፡፡ ሰዉን ብትጠቅም ጊዜዉን ጠብቆ አምላክህ ይከፍልሃል፡፡ ብትጎዳም እንዲሁ...በሰፈርከዉ ማንነት ጊዜዉ ሲደርስ ትሰፈራለህ • ማንም ሰዉ ስላንተ አይጨነቅም፡፡ 20 ፐርሰንቱ ብቻ ስላንተ ሲጨነቁ (እነሱም የቅርብ ጓደኞችህና ቤተሰቦችህ መሆናቸዉን አ…
ከዚህ በዋላ ተመልሰናል መልካም ቀን https://vt.tiktok.com/ZS4eouBEu/ ሁሉም የሶሻል ሚዲያ Active ይሆናል ከዛሬ ጀምሮ። ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን @BiniGirmachew
በየዕለቱ ልባችን ከሚደማበት ነገር አንዱ በሰዎች መካከል ልዩነት ሲደረግ ማየት ነው፡፡ አንዱን ማክበር መልካም ቢሆንም ሌላውን መናቅ ግን ተገቢ አይደለም፡፡ ደግሞ ከገረዴ ጋር እኩል በአንድ ወንበር ልቀመጥ እንዴ? ደግሞ ከማንም የድሀ ልጅ ጋር ልዋል እንዴ? የሚሉ ሊኖሩ ይችላሉ፡፡ እነ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
በሥራ ቦታ ላይ ብቃት የሌለው ሰራተኛ ባህርያት፦ 1. ስም ማጥፋት እና ሐሜት (Character Assassination) 2. ስራን ማደናቀፍ (Sabotage) 3. የሌሎችን ስኬት ማሳነስ (Downplaying Achievements) 4. የሌሎችን ስራ ለራስ መውሰድ (Taking Cre…
አይነስወር ልጁን ያጋባው አባት ተከታይ ፣ልብ አንጠልጣይ ፣ በእውነተኛ ታሪክ የተመሰረተ። መከታተል ትችላላችሁ በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ላይ https://t.me/+69KPpZzPUQljYjY0 ክፍል 1,2,3 እና 4 ተለቋል
በትዳር ውስጥ ለመፍታት ከባድ የሆኑ ችግሮች በትዳር ውስጥ አንዳንድ ችግሮች በቀላሉ ሊፈቱ ይችላሉ፤ አንዳንዶቹ ግን በጣም ከባድ ሆነው ለመፍታት ጊዜ፣ ጥበብ እና ትዕግስት ይፈልጋሉ። ትዳር ሁለት ሰዎች ብቻ በአንድ ቤት መኖር አይደለም፤ ልብ፣ ሐሳብ፣ ተስፋ እና ህይወት አብሮ መጋራት ነ…
🚨 "ለምን ሁልጊዜ ራሴን እወቅሳለሁ?" 🚨 "ለምንስ ሁልጊዜ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማኛል?" 🚨 "ለምን ከአንድ ሰው ጋር ከቆየሁ በኋላ ራሴን እጠላለሁ?" እነዚህን ጥያቄዎች በአእምሯችሁ እየተመላለሱ ከሆነ ወይም በዚህ ሁኔታ ውስጥ እያለፈ ያለ ሰው የምታውቁ ከሆነ፣ ይህ ተከታታይ ት…




Yatırımsız Bonusu +251915955656 @binigirmachew16