Channel
Updated: 2026-07-30
ወንድ መሆን ድምፅ ከፍ ማድረግ አይደለም ፣ ጡንቻ ብቻ ማሳየት አይደለም ፣ ሰዎችን መቆጣጠር ወይም ማስፈራራትም አይደለም ። እውነተኛ ወንድነት ራስህን መቆጣጠር ነው ፤ ለቃልህ መቆም ነው፤ ሀላፊነትን መሸከም ነው፤ በጨለማ ጊዜ እንኳን መራመድ መቻል ነው ። ወንድ ማለት ቤተሰቡን …
ሕይወትህን የሚቀይረው ሁሉንም ለመቆጣጠር መሞከር አይደለም። ሁሉንም ሰው ለማስደሰት መሮጥ አይደለም። ሁሉም ስለ አንተ ጥሩ እንዲናገሩ መጠበቅም አይደለም። እውነተኛው ኃይል የሚጀምረው አንድ ቀን በግልጽ ሁኔታ “ይህ ለእኔ አስፈላጊ አይደለም” ማለትን ስትማር ነው። ብዙ ሰዎች የራሳቸውን…
Social Media Account አላችሁ? ✅Telegram channel ✅ Telegram group ✅ Instagram acc ✅ Tiktok acc ... ለመግዛት ወይም ለመሸጥ @Ethmemnon ላይ አናግሩኝ 👍 ቻናላችንን ይቀላቀሉ : @MerkatoTG
ስኬትህን ለማንም አትናገር ሰዎች ሲቀኑብህ በድብቅ በአንተ ላይ ሊያሴሩ ይችላሉ። በመንገድህ ላይ የማታያቸውን ወይም ምንጩን መፈለግ የማትችለውን እንቅፋት ያስቀምጣሉ። ከእንደዚህ አይነት ጥቃት ራስህን መከላከል ከባድ ነው፡፡ እና አንድ ሰው ስለ አንተ ባለው ስሜት ውስጥ ያለውን ምቀኝነት…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
በርታ ተንቀሳቀስ!! ዓይኖቻችን ሁልጊዜ ለመቅረብ፣ ለመመርመር ወይም ለመፈለግ ወይም ለመያዝ ወደምንፈልጋቸው ነገሮች ያመለክታሉ። ማየት አለብን፤ ግን ለማየት ማቀድ አለብን፤ ስለዚህ ሁልጊዜ ኢላማ ይኖረናል። አዕምሯችን የተገነባው በሰውነታችን የማደንና የመሰብሰብ መድረክ ላይ ነው። ማደን…
It is not what you have, it is what you do with it. Stay Hard ! @Ethio_Sigmas
MOST DANGEROUS THINKERS IN HISTORY. 1, SUN TZU - WIN BEFORE THE BATTLE 2, NICCOLO MACHIAVELLI-" FEAR COMMANDS WHAT LOVE CANNOT." 3, ALEXANDER THE GREAT- BOLDNESS REWRITES DESTINY 4…
የምናድገው ሁሉም ነገር ቀላል ሲሆን አይደለም፣ የምናድገው የምንሸሸውን ስንጋፈጥ ነው! 📲 @Ethio_Sigmas

ይሄ የኢትዮጵያ የሲግማ ቻናል ነው Tiktok : tiktok.com/@sigmahabesha_official Owner : @ethmemnon Co-Owner : @birukx23 Buy ads: https://telega.io/c/Ethio_Sigmas