Channel
Updated: 2026-07-27
አላማጣ አካባቢ አሁናዊ መረጃ ‼️ ዛሬ ሀምሌ 20/2018 ዓ.ም 10፡30 በአላማጣ ገጠራማው ክፍል በሰሌን ውሃ አቅጣጫ በባቡር ሃዲዱ መንገድ የህወሓት ታጣቂዎች በ14 መኪና ተራግፈዋል። የህወሓት ወታደራዊ አመራር ከሆኑት ውስጥ አንዱ የሆነው ጆን መንዲድ ዛሬ ዋጃ እንደነበር ምንጮቻችን…
አፈሳው ተጠናክሮ ቀጥሏል‼️ በዛሬው ዕለት ሐምሌ 20/2018 ዓ.ም በትግራይ ክልል ዋና ከተማ #መቐለ ቀበሌ 17 እናቶች ዋይታና እሪታ እያሰሙ ወጣቶችን በግዳጅ ታፍሰው ወደ ማሰልጠኛ ተወስደዋል። https://t.me/Ethio_Zena23 https://t.me/Ethio_Zena23
#ፍርድ " የቀድሞ የሲዳማ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ዓለማየሁ ጢሞቴዎስ የ10 ዓመት ፅኑ እስራት ተፈርዶባቸዋል " - የሲዳማ ክልል ፍትሕ ቢሮ የሲዳማ ክልል ፍትሕ ቢሮ እንዳስታወቀው የቀድሞ የሲዳማ ክልል ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊዎች ዓለማየሁ ጢሞቴዎስ እና የቀድሞ …
Media post
Media post
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
ህወሃት የድሮን ጥቃት ሊሰነዘር ይችላል በሚል ስጋት ብሰባዎቹን በድብቅ እያካሄደ ነው። ከፍተኛ የህወሃት መሪዎች በድሮን የሚሰነዘር ጥቃት ስጋት ምክንያት መደበኛ ስብሰባዎቻቸውን በድብቅ የመሬት ውስጥ ቦታዎች እያደረጉ መሆኑን ምንጮች ተናግረዋል። ይህ እርምጃ የአመራሩን ደህንነት ለማረጋ…
የክፍል አለቃውን የገደለው ታዳጊ በእስራት እንዲቀጣ ተወሰነበት‼ የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው በጅማ ከተማ በሚገኘው ሔርማታ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ ነው። የከተማው ፖሊስ እንዳስታወቀው ሙአዝ ቢላል የተባለው ተማሪ የሚማርበትን ክፍል ሲረብሽ ቆይቶ በመስኮት በኩል ከመማሪያ…
Media post
የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን Ethio ዜና ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ! ምርት እና አገልግሎታችሁን ገጻችን ላይ ለማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን @ethiozenaa_bot