Channel
Updated: 2026-07-27
ማርቲኔሊ በአርሰናል ደስተኛ ነው፤ ተስማሚ ዕድል ካላገኘ በስተቀር ክለቡን ለቆ የመውጣት ምንም አይነት ፍላጎት የለውም። — SamiMokbel_BBC
🚨 • ሚኬል አርቴታ ቪኒሲየስ ጁኒየርን የማስፈረም ሀሳብ ላይ በመሳቡ የተነሳ በአርሰናል ውስጥ በዝውውር ገበያው የክለቡ ቁጥር አንድ ኢላማ ተደርጎ ይታያል። (ሳሚ ሞክቤል - ቢቢሲ) 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
🚨🚨አርሰናል ለቪኒሺየስ ጁኒየር “የሚያስደነግጥ ” ኮንትራት ለማቅረብ በዝግጅት ላይ ናቸው… አርሰናል ከሪያል ማድሪድ እንዲወጣ ለማሳመን የሚያደርገውን ጥረት ቀጥሏል። [ La_SER ] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
ካላፊዮሪ በጂሮና 😍 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
🚨| አርሰናል ለብሩኖ ያቀረበው 70 ሚሊዮን ፓውንድ በቅርብ ቀናት ውድቅ ተደርጓል። [ HandofArsenal ] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
ያን ዲያሞንዴ ወደ ሪያል ማድሪድ HERE WE GO [Fabrizio Romano] VINI👀 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
🚨🚨🚨 ሰበር ዜና 🚨🚨🚨 አርሰናል በክለቡ ታሪክ ውስጥ ከፍተኛውን ደሞዝ ለቪኒሲየስ ጁኒየር ለማቅረብ ዝግጁ ነው። በሳምንት ከ470,000 ዩሮ በላይ ሊያቀርቡለት ተዘጋጅተዋል። [ዘ ቴሌግራፍ] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_…
🚨አርሰናል ለቪኒ በሳምንት ከ£400K በላይ ሚያስገኛለትን ኮንትራት ለማቅረብ ዝግጁ ነው ይህም በማድሪድ ከሚያገኛው የበለጠ ነው። [Deminic King] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
ስለ አርሰናል የሚወጡ ማንኛውም መረጃ ለማግኘት ትክክለኛው ቦታ #ETHIO_ZENA_ARSENAL ➖ የዝውውር ዜና ➖ የአሰልጣኞች አስተያየት ➖ ጨዋታዎችን በቀጥታ LIVE ➖ የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ እና ትንተና ➖ የተጨዋቾች ግለ ታሪክ ካማረ አቀራረብ ጋር የምናደርሳቹ ይሆናል ZENA ARSENAL በኢትዮጵያ | 2018 CEO | @wase_vip1