Channel
Updated: 2026-07-28
አሜሪካ በኢትዮጵያ ያላትን የንግድና ኢንቨስትመንት ትብብር ለማጠናከር ከኢትዮጵያ መንግሥትና ከግሉ ዘርፍ ጋር ውይይት አካሄደች። በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጄ. ማሲንጋ፣ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ዘለቀ ተመስገን እና የጠቅላይ ሚኒስትሩ ዋና የማክሮ ኢ…
ኢትዮ ቴሌኮም በቴሌብር የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት 19.51 ቢሊዮን ብር ብድር መስጠቱን አስታወቀ ኢትዮ ቴሌኮም በተጠናቀቀው 2018 በጀት ዓመት በቴሌብር የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት አማካኝነት 19.51 ቢሊዮን ብር ያለዋስትና ብድር ለ5.65 ሚሊዮን ደንበኞች መስጠቱን አስታውቋል…
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የቡና ጥራት መውረድና የዋጋ ንረት ላይ የሚነሱ ቅሬታዎችን ለመፍታት በርካታ ስራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ ገለፀ በማህበረሰቡ ዘንድ የሚነሳውን የቡና ጣዕም መለወጥና የጥራት መጉደል ቅሬታዎችን ለመፍታት በጥራት ማሻሻል ላይ ትኩረት ተደርጎ እየተሰራ ይገ…
አሜሪካ በ60 አገራት ላይ አዲስ የንግድ ታሪፍ ጣለች። ዩናይትድ ስቴትስ «የግዴታ የጉልበት ብዝበዛ የተካሄደባቸውን ምርቶች ለማገድ በቂ እርምጃ አልወሰዱም» ባለቻቸው 60 አገራት ላይ ከ10 እስከ 12 ነጥብ 5 በመቶ የሚደርስ አዲስ የንግድ ታሪፍ ጥላለች። ከአርብ ጀምሮ ስራ ላይ የሚው…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
ከ2ሺህ 600 በላይ ኩባንያዎች ምርቶቻቸውን ወደ ቻይና ለመላክ መመዝገባቸው ተገለጸ የኢትዮጵያ ግብርና ባለሥልጣን ከ2017 እስከ 2018 ዓ.ም. ባሉት ሁለት ዓመታት ከ2ሺህ 600 በላይ ኩባንያዎች እንደ ሰሊጥ፣ ቡና፣ ፍራፍሬ እና ሌሎች ምርቶቻቸውን ወደ ቻይና ገበያ ለማሰገባት የሚያስ…
ወጋገን ባንክ ከታክስ በፊት አራት ቢሊዮን ብር ማትረፉን አስታወቀ ወጋገን ባንክ የተከፈለ ካፒታሉን ከ10.1 ቢሊዮን ብር በላይ ማድረስ መቻሉንና በ2018 የሒሳብ ዓመት ከታክስ በፊት ከአራት ቢሊዮን ብር በላይ እንዳተረፈ አስታወቀ፡፡ ባንኩ የ2018 የሒሳብ ዓመት የሥራ አፈጻጸሙን አስ…
ከጋምቤላከ7 ሺህ 98 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ገቢ ሆኗል። በጋምቤላ ክልል በ2018 በጀት ዓመት 6 ሺህ ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ገቢ ለማድረግ ታቅዶ፣ ከ7 ሺህ 98 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ገቢ መደረጉን የክልሉ ማዕድን ቢሮ አስታውቋል። የተመዘገበው ውጤት ከእቅ…
በቨርቹዋል ንብረቶች ላይ የተጣለውን ክልከላ በተመለከተ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በነባሩ የሕግ ማዕቀፍ መሠረት በግልጽ ፈቃድ ካልሰጠ በስተቀር፣ ምናባዊ (ቨርቹዋል) ንብረቶችን (Virtual Assets) መጠቀም፣ መግዛት፣ መሸጥ፣ መለወጥ፣ ማስተ…
Stay ahead of the curve with EBD. We provides daily updates on business news and trends in Ethiopia, perfect for start-ups, entrepreneurs, businessmen, & anyone interested. Contact us: @ebd_enquiries Join Discussion Group: https://t.me/+eq3KEXbX55s1YWQ0