Channel
Updated: 2026-07-27
#ማስታወቂያ ለቤትዎ ግማሹ ከኛ ግማሹ ከርስዎ! * ቤት ለመግዛት ወይም ለመሥራት አስበዋል? እንግዲያውስ ግማሹን እኛ እንሞላልዎታለን! ለመግዛት ወይም ለመሥራት ያሰቡትን ቤት ዋጋ 50 በመቶ አስቀድመው ሲቆጥቡ፣ እኛ ቀሪውን በረዥም ዓመት ተከፍሎ በሚያልቅ በአነስተኛ የወለድ ክፍያ ብድር…
ለአደጋ ሥጋት ምላሽ ፈንድ ከአንድ ተቋም ብቻ 2.4 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡ ተነገረ #Ethiopia: በኢትዮጵያ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር አዋጅ መሠረት ለተቋቋመው የአደጋ ሥጋት ምላሽ ፈንድ ከተደነገጉ ከአሥር በላይ የገቢ ምንጮች ውስጥ፣ ከአንዱ ብቻ 2.4 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡ ታወቀ፡፡…
#ማስታወቂያ የሲንቄ ባንክ የሞባይል መተግበሪያ በመጠቀም ሲንቄ ኢህሳን የተሟላ ከወለድ ነጻ የ ባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ! #Siinqee_Bank #Baankii_Siinqee #ሲንቄ_ባንክ #Siinqee_Digital #Siinqee_Ihsan #Siinqee_Digital #Financial…
ሳሳካዋ አፍሪካ ለኢትዮጵያ ፕሮጀክቱ የሦስት ቢሊዮን ብር ዕቅድ ይፋ አደረገ #Ethiopia: የፀጥታ ችግር የግብርና ኤክስቴንሽን አገልግሎት ለአርሶ አደሩ እንዳይዳረስ ዕንቅፋት መፍጠሩ ተገልጿል ሳሳካዋ አፍሪካ አሶሴሽን (SAA) እ.ኤ.አ. ከ2026 እስከ 2030 ባሉት አምስት ዓመታት…
How Bolt runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How Careem runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How DiDi runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How Grab runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
ኢትዮ ቴሌኮም ጠቅላላ ሀብቱ 420 ቢሊዮን ብር መድረሱን አስታወቀ #Ethiopia: የበጀት ዓመቱ የገቢ ዕቅድ ዘጠነኛ ወር ላይ ማሻሻያ እንደተደረገበት ተገልጿል ኢትዮ ቴሌኮም በ2018 በጀት ዓመት አጠቃላይ ሀብቱን 27 በመቶ በማሳደግ 420 ቢሊዮን ብር ማድረሱን አስታወቀ፡፡ ኢትዮ ቴ…
ኢትዮጵያ ከ23 ዓመታት በኋላ የግብርና ቆጠራ ማጠናቀቋ ተገለጸ #Ethiopia: የፕላንና ልማት ሚኒስትሯ ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር)፣ ኢትዮጵያ ከ23 ዓመታት በኋላ የመጀመሪያውን የግብርና ቆጠራ (Agricultural Census) ማጠናቀቋን አስታወቁ። ሚኒስትሯ ይህን የገለጹት፣ በፖሊሲ ጥና…
ዘወትር እሁድ የምትጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ ዛሬም እንደተለመደው የተለያዩ ወቅታዊ ዜናዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ልዩ ዘገባዎች እና ተወዳጅ አምዶችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል። 🗞️ በቀላሉ በድረገጻችን ላይም ያንብቡ፦🌐 https://www.ethiopianreporter.com/ ------…
መንግሥት የትውልደ ኢትዮጵያውያንን ‹ጥምር ዜግነት› ጉዳይ እንዲያጤን ፌዴሬሽኑ ጠየቀ #Ethiopia: በትውልድ ኢትዮጵያውያን ሆነው የሌሎች አገሮች ዜግነት ያላቸው ተጫዋቾች ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን መጫወት የሚችሉበትን መንገድ መንግሥት ሊያጤነው እንደሚገባ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬ…









Ethiopian Reporter (ሪፖርተር) በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሴንተር በሳምንት ሁለቴ እየታተመ የሚወጣ ጋዜጣ ነው፡፡ ጋዜጣው ለነጻ ፕሬስ፣ ለነጻ ሐሳብናና ለነጻ መንፈስ መስፈን ይተጋል፡፡ Facebook: https://www.facebook.com/EThReporter Twitter: @ethioreporter LinkedIn: linkedin.com/in/ሪፖርተር-ሪፖርተር-123415146