Channel
Updated: 2026-08-01
"ክርስቲያን ነኝ እያልክ በልብህ ቂም ይዘህ የምትዞር ከሆነ፣ ገና ክርስትና አልገባህም። ፍቅር ማለት የበደሉህን ሰዎች መውደድ ብቻ አይደለም፤ ለአንተ ክፉ ለሚያስቡትም ጭምር ከልብህ በጎ መመኘትና መጸለይ ነው። ክርስቶስ በመስቀል ላይ የፈሰሰው ደሙ ጠላቶቹን ጭምር ይቅር ለማለት እንደነ…
##When God wanted to create fish, He spoke to the sea. When God wanted to create trees, He spoke to the earth. But when God wanted to create man, He turned toward Himself. He said,…
🙏 ለዛሬው ኦሪት ዘጸአት ፦እዚላይ ያጠናቀቅን ሲሆን ፤ በቀጣዩ ክፍል እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ኦሪት ዘሌዋውያን (27 ምዕራፍ) ያሉት ሲሆን በክፍል በክፍል የምንመለከት ይሆናል የእግዚአብሔር ቸርነት አያለየኝ! 🙏🙏 "በእስራኤልም ቤት ሁሉ ፊት በጉዞአቸው ሁሉ የእግዚአብሔር…
Media post
Media post
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-18 · first ad check queued
Media post
Media post
Media post
ሰላመ ክርስቶስ ለአንተ/ለአንቺ ይሁን። ይህ ግሩፕ ወንጌልን ለመማር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውስጥ ባሉ አባቶችና ወጣቶች የተከፈተ ማህበር ነው። ስለዚህ ወንጌል ለመማር ፍላጎቱና ጥማቱ ያለው ማንኛውም ሰው ወደ ቻናላችን እንዲሁም ግሩፓችን መቀላቀል ይችላል። #እንኳን_ደህና_መጣችሁ🙏💐 ቅዱስ ቃሉን በመማር ሕይወትዎን ይለውጡ። #Join_አርገዉ_የእግዚአብሔርን ቃል 📖 እንማማር፡፡