Channel
الحياة بلا حب.....غربة.... "ʟɪꜰᴇ ᴡɪᴛʜ ᴏᴜᴛ ʟᴏᴠᴇ ɪs sᴛʀᴀɴɢᴇ " " ህይወት ያለ ፍቅር እንግዳ ነገር ናት "❤️ كن في صمتك حكيما،ولا تكن في كلامك أليما " በዝምታህ ጥበበኛ ሁን በንግግርህ አሳማሚ አትሁን♥
Updated: 2026-08-21
እኔ ጌታችሁ ነኝ እያለ ለሚጣራ ሰው (...فَقُولاَ لَهُ قَوْلًا لَّيِّنٍا..) ለርሱም ልዝብን ቃል ተናገሩት ካለ imagine ግታዬ አላህ ነው ላለ ሰው እዝነቱ ምን ያክል ሊሆን እንደሚችል...🥹 የኔ አሏህ🫀
መጠበቅ ቀለል ያለ ግን ከባድ ነገር ነው። ከቀላል ምሳሌ ተነስተን ከባድ የሚያደርገውን ነገር እናውራ.. ለምሳሌ ወደ ስራ ለመሄድ ታክሲ እንጠብቃለን አይደል? ቀላል ነው.. በቃ ተሰልፎ ቆሞ መጠበቅ.. ሰዓት እየሄደ ከመጣ እና ታክሲው ከዘገየም እንጠብቃለን.. ካረፈድን ደሞዛችን እንደሚ…
...عندما تهيأت مكة لنور العالمين......🌕 اللهم صل على سيدنا وشفعينا محمد🫀
ያ ረሂም ያየህብኝን አታሳይብኝ እኔና አንተ የምናውቀውን አትንገርብኝ እያየኸኝ ነው የወንጀል ሸክም አደካክሞኛል የተውከኝ ዕለት ያበቃልኛል ቆሽሿል ብለህ አልገፋኸኝም ከንፁህ ጀጅህ ሰተርከኝ አይደል በዛው ማርልኝ በነካው እጅህ
"The best place to be is to be in someone dua. Because they talk to Allah about you. And Allah is the best listener."
#ከተረዳሁት_22 በስምህ እኮ ምንም የለህም። አስፓልት ስትሻገር ለምን ግራ እና ቀኝ ታያለህ? ሚስት የለህ፣ ልጅ የለህ፣ ቤት የለህ፣መኪና የለህ፣ቢዝነስ የለህ። ምን ያስፈራሀል? ደሀ እኮ ነህ! ይሄንን የሚለኝ አንድ ወዳጄ ነዉ። እዉነቱን ነዉ በስሜ ያሉኝ ነገሮች ለጊዜዉ መታወቂያዎች፣…
#ከተረዳሁት_21 ማስታወሻ! ጥሩ ሰዎች፥ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ 'መጥፎ መሆን' መቻል አለባቸው! 🥰 Semir ami
ምናለ መሠላቹ በወጣት አንደበቱ " ያ ረብ ትራሳችን አፈር በሆነ ጊዜ ለእኛ ዱአ ማድረግን የሚያዘወትሩ ወዳጆች ስጠን " አቦ አሏህ እነኚህን ወዳጆች አብዝቶ ይወፍቀና ውዶቼ...... ✍️ በያን
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.