Channel
Updated: 2026-07-28
🔊▫️▪️▫️ ሰባተኛ ፎቅ ሰውየው ሰባተኛ ፎቅ በረንዳ ላይ ሆኖ ንፋስ ይቀበላል። አካባቢውን እየቃኘ እያለ አንድ ሰው ምድር ላይ ሆኖ እጁን ሲያውለበልብለት ይመለከታል። በድምፅ መደማመጥ ስላልቻሉ ምድር ያለው ሰውዬ ሰባተኛ ፎቅ ላይ ያለውን ሰውዬ በምልክት 'ና' ይለዋል። ሰባተኛ ፎቅ …
"ራስህን በትክክል የምትወድ ከሆነ ሌላን የምትጎዳ አይነት ሰው አትሆንም " / ጉተማ ቡድሀ / ሰውን ለምን እንደሚጎዱ በሚጠየቁበት ሰአት #ሥለምወደው የሚል ምላሽ የሚሰጡ ሰዎች ስህተተኛ ብቻ ሳይሆን ሀሰተኛም ናቸው ። ሰውን ለመጉዳት የምንነሳው ስለምንወደው ሳይሆን የወደድነውን የራሳች…
- አንተ ሰው ከየት መጣህ? - ከግብጥ - ምን ይዘህ? - ጭብጥ ጥጥ - በምን አስረህ? - በድጋይ ልጥ - ይህስ ሰው ዋዘኛ ነው! - ዋዘኛስ ክራር ነው - ክራርስ ጥዝ ጥዝ ባይ ነው - ጥዝ ጥዝ ባይስ ንብ ነው - ንብስ ነዳፊ ነው - ነዳፊስ ደጋን ነው - ደጋንስ ጠማማ ነው - ጠማማ…
አስቄአቸው የማላውቅ እኔ ነኝ። ሲያወሩልኝ መስማት ብቻ። የሚወዱኝም በዚህ ነው። "እሱ ሰው ሲናገር ማቋረጥ አይወድም" እባልና። እኔ ግን ማውራት ስለሚደክመኝ ነው አፍ ፣ጥርስ፣ምላስ፣አገጭ፣ ጠቅላላ የፊት ጡንቻ፣ዐይኖች፣ግንባር፣እጅ ወዘተ....እነኝህን ሁሉ በአንድ ጊዜ አነቃንቄ ከእኔ …
How Telegram trading bots — Unibot, Maestro, Banana Gun, BonkBot — advertise within Telegram itself. Analysis of 100+ unique ad creatives.
كيف تُعلن بوتات تداول تيليغرام على تيليغرام ذاتها. تحليل لأكثر من 100 إعلاناً.
Wie Telegram Trading-Bots auf Telegram selbst werben. Analyse von 100+ Creatives.
Cómo los bots de trading de Telegram — Unibot, Maestro, Banana Gun, BonkBot — se anuncian en el mismo Telegram.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
"በድሮ ጊዜ ቀስት ሲሰራ ቂጡ ላይ ለሚዛን ላባ ይገባለታል፡፡ እና አንድ ጭልፊት ጎኑን በቀስት ተመቶ ከሰማይ ላይ እየወደቀ እያለ ዞር ብሎ የተወጋበትን ቀስት ሲያይ፤ የራሱን ዐይነት ላባ ተሰክቶበት አየ፡፡ ገባህ? በወገንህ እጅ እንደ መጥፋት ቀላልና ከባድ ነገር የለም ማለት ነው፡፡" …
መዝሙረ ሄላም...
ተስፋ ተስፋ የመኖር ምክንያት ነው።ሰውን እንዲኖር የሚያደርገው ወይም የሚገፋው መለወጥ አለመለወጡ ሳይሆን የመለወጥ ተስፋው ነው።ቢሆንም ግን ህይወት ተከታታይ መሆኗን መገንዘብ ይጠቅማል።ዛሬ የምኖረው በትናንት ምክንያት ነው። 📓አለመኖር @phylosophy_gora🇪🇹 @phylosop…
<<የዘመኑ ወጣት የአእምሮ በር የለውም። ቢኖረውም የሚያስወጣ እንጂ የሚያስገባ አይደለም። ከራሱ ዓለም ሐሳብ አውጥቶ >> ያልኩት ካልሆነ ይላል እንጂ የሌላውን ሐሳብ አይመዝንም። ሲወለድ ጀምሮ ሁሉን አውቆ የተፈጠረ ይመስለዋል። <<ያለ ብዙ ችግር ያገኘውን እውቀቱን ተፎካካሪ የሌለው ኃ…

<<ደስታን ምን እንደሚያካትት መፈለግህን ከቀጠልክ ፈጽሞ ደስተኛ አትሆንም..! የሕይወትን ትርጉም እየፈለግህ ከሆነ ፈጽሞ ሕይወትህን አትኖርም..! >> አልበርት ካሙ ለማስታወቂያ ሥራ➝ @naolviva