Channel
Updated: 2026-07-28
"ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት አፍሪካውያንን መዋጊያ መሣሪያ ይመስል ነበር" - የቻድ ተንታኝ "የአፍሪካ መሪዎች በጅምላ ሲከሰሱ ዐይተናል" ሲሉ ሲሪል ቻምባ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል። ⚖️ ባለሙያው ይህን ያሉት ቡርኪና ፋሶ፣ ማሊ እና ኒጀርን ተከተላ ቻድ ከዓለም አቀፉ የወንጀል…
🇧🇫 ከ60 ዓመታት ጥበቃ በኋላ፣ የቡርኪና ፋሶ የፖ ካፕሮ ግድብ በ8 ወራት ውስጥ ተጠናቀቀ 📹 ስለዚህ ታሪካዊ ስኬት የበለጠ ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
📊 ግማሽ ያህሉ አሜሪካውያን ኔታንያሁ እንዲታሰሩ ይፈልጋሉ - የሕዝብ አስተያየት ጥናት አዲስ የወጣው የኢኮኖሚስት/ዩጎቭ የሕዝብ አስተያየት ጥናት እንደሚያመላክተው 47% አሜሪካውያን የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ በጋዛ በፈጸሙት የጦር ወንጀል ጥፋተኛ ናቸው ብለው የሚ…
ካሜሩን በሐሰት ውክልና፣ ስለላ እና የኮንትሮባንድ ዝውውርን ምክንያት መንግሥታዊ ባልሆኑ የረድኤት ድርጅቶች ላይ ጠበቅ ያለ ሕግ አወጣች 🇨🇲 የካሜሩን የሀገር ውስጥ አስተዳደር ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ መሠረት፣ መንግሥታዊ ያልሆኑ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች የተባበሩት መንግሥታት ወይም…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
🤩 አፍሪካን ጥሬ ዕቃ አቅራቢ ያደረጋት የቅኝ ግዛት መዋቅር ነው – ኢትዮጵያዊ ምሁር አኅጉሪቱ ለተቀረው ዓለም ጥሬ እቃ እንድታቀርብ ብቻ በማደረግ ከሃብቷ እንዳትጠቀም የሚያደርግ የቅኝ ገዛት ዘመን መዋቅራዊ ስልቶች አሁንም ፈተና መሆናቸውን በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ የምግብና እሴት ሰንሰለት…
ቡርኪና ፋሶ በሀገር ውስጥ የተመረቱ ወታደራዊ አልባሳትን መለዮዎችን አስተዋወቀች የቡርኪና ፋሶ ወታደራዊ ተመረቂዎች ከባሕላዊው "ሴንሴንጉ" ጨርቅ የተሠሩ የሥነ-ስርዓት መለዮዎችን (ዩኒፎርሞችን) ለመጀመሪያ ጊዜ ለብሰዋል። 📹 ከእነዚህ ልዩ አልባሳት ጀርባ ያለውን ጥልቅ ባሕላዊ ትርጉም…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል ዜጎች አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረቡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያውያን ክንድ ተባብሮ፣ በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ሌላ ታሪክ ለመሥራት 5 ቀናት ብቻ መቅረታቸውን አስታው…
የአፍሪካ ሕብረት አምባሳደር ጆሴፋ ሳኮን ለተባበሩት መንግሥታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት ዋና ዳይሬክተርነት ብቸኛ እጩ አድርጎ አቀረበ ሕብረቱ የቀድሞ የአግሮ-ኢኮኖሚክስ እና የዘላቂ አካባቢ ጥበቃ ኮሚሽነሩን አምባሳደር ጆሴፋ ሳኮን የፋኦ ብቸኛ እጩ አድርጎ ያቀረበው ትናንት ማካሄድ በ…
ያልተነገረውን እንነግርዎታለን ስለ አፍሪካ በእንግሊዘኛ ቋንቋ፤ @sputnik_africa