Channel
✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። ✔ @getem @serenity13 ✔ @wegoch @words19 ✔ @seiloch ✔ @zefenbicha @leul_mekonnen1
Updated: 2026-08-22
በቃኝ ----------------------- እሳት ሆኘ ስነድ፥ አንች ቆፈን ወርሶሽ ሎሚ ብወረውር፥ እንቧይ ሆኖ ደርሶሽ ዝምድና ሳያንሰን፥ እየቆየሽ ባዳ መላመድ ሳይጎድለን፥ እያደርሽ እንግዳ፤ እንግዲህ ደህና ሁኝ! ምኞቴም በረደ፥ ቁጣየም አለፈ ከእድሉ ጋር ታግሎ፥ ማነው-ያሸነፈ። By…
//<ውሸታም> መባል..አሁን ስድብ ነው?// @mypoems396 @getem @getem @getem
ጊዜው በረረ አይድል የሮቤል አልበምን በቅጡ ሳንሰማ ያን ሌት ያደርነውን ሰፈር ሳንታማ አመቱ ሄደ አድል ክንፍ አበጀ አይድል ዝም ብሎ ይበራል አሞራ የሌለው የዚህ ትውልድ እድል ነይ እንሂድን ዜማ ሌሊት ስንሳሳም በቅጡ ሳንሰማ.. ፍፁም ሳንረጋ ጊዜው ሄደ አይድል ሄደን ተመለስን ሳንመለ…
የተፈጥሮ ልዕልት ልብን ካስደሰተች ቆንጆ ሴት በሳቋ ሀሴት ትርቃለች ቀጥ ሲል ማፍቀሯ የጨከነች ለት መሸሽ ስታበዛ ሀዘን ይመለሳል ስትቀር ቀዝቅዛ ፀሃይቱም ብትሆን የጠዋቷ ብስራት የንጋቷ ኮከብ የአስራ ሁለት ሰዓት ዓለምን ብትከብ ፀዳሏን አርብባ ከቀን መብራት ጋር እሷም ተደርባ እንደለ…
በር እና ስንቀር -------------------------------- የፍላጎት ቤቱ፤ የምኞት ማደሪያው እያደር ሲለጠጥ' ግድግዳና ጣሪያው ኗሪው ገላው ሰፋ፤ ጎጆውም ገዘፈ ለበር የታሰበው፤ ሽንቁር ኾኖ ዐረፈ። By bewuketu siyum @getem @getem @paappii
አንተና እኔ የአሁን እድሜ ላይ ኗሪዎች ዛሬን አጥተን አሁን ነጥተን ለነገ አሳ አስጋሪዎች በደጉ ቀን ሳሉ ለክፉ ቀን ብሎ ስንቅን መለቃቀም ፍቅርን መጠርቀም። ደሞ………. ተፈቃቅረን ተፈላልገን ተብሰልስለን ………ደሞ ተፈራርተን ምናባቱን ፍርሀት ከሞት መቼ ይበልጣል አሁን ላይ ተዋዶ አሁን…
#አምላኬ_ሆይ . . . ለጎረምሳ ገላ፣ ከቆንጆ ሴት ሌላ። ላንበሳ ምንጋጋ ፣ የድኩላ ስጋ ። ለልባም እመቤት፣ የጣልያን ድርብ ድስት። ላራሽ ለገበሬ፣ ሁለት ጥንድ በሬ ። የምትሰጥ ፈጣሪ፣ የህዝበ አዳም መሪ። ለጠገበ ማጣት፣ ለሰነፍ ሰው ቅጣት። ለተዋጊ ጦሩን፣ ለሚወጣ በሩን። ለሂያጅ …
የመፅሐፉ ርዕስ :- የርሷ ስም ገጣሚው / ፀሐፊው :- ዳዊት ጥዑማይ በገበያ ላይ ውሏል መፅሐፋን ማግኘት ለምትሹ አዲስ አበባ ለምትገኙ 👉 + 2519 47 15 39 95 ወይንም 👉 +2519 45 52 52 49 ሐዋሳ ለምትገኙ ....... +251949002056 👉 +2519 47 15…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.