Channel
Updated: 2026-07-30
ሐምሌ 22- ዕለት ሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል ቅዳሴ ቤቱ የተከበረበትና ለነቢዩ ዕዝራ ሱቱኤል የዕውቀትን ጽዋ ያጠጣበት ዕለት ነው፡፡ እንኳን አደረሳችሁ🙏❤ መልአኩ ቅዱስ ዑራኤል ለሁላችንም በሐይማኖት የምንፀናበትን መንፈሳዊ የዕዉቀት ፅዋዉን ይስጠን ያድለን 🤲🛐
Media post
✝ቅዱስ ለውንትዮስ በዚችም ቀን ቅዱስ ለውንትዮስ በሰማዕትነት ሞተ ። ይህም ቅዱስ ክርስቲያን ከሀድያን ከሆኑ ሠራዊት ጋር ይኖር ነበር ሀገሩም ጠራብሎስ ነው መልኩም ያማረ በገድሉም ፍጹም የሆነ ነበር ። አምላክ ያስጻፋቸው መጻሕፍትንም ያነብ ነበር ። ይልቁንም የዳዊትን መዝሙር ሁልጊዜ …
ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ ፳፪ ✝ቅዱስ መቃርስ ሰማዕት አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሐምሌ ሃያ ሁለት በዚች ቀን የጭፍሮች አለቃ የሆነ የፋሲለደስ ልጅ ቅዱስ መቃርስ ሰማዕት ሆነ ። ይህንንም ቅዱስ አማልክትን እርሱ እንደማያመልክ በንጉሥ ዲዮቅልጥያኖስ ዘንድ ወነጀ…
አንዲት ድንግል መነኩሲት ከክብር ያሳነሳት ርጉም የሆነ አንድን መነኩሴ አገኙትና አባታችን መክረው ገሥረው ንስሓ ግባ አሉት፡፡ ነገር ግን እርሱ በወቅቱ እሺ ብሎ ንስሓ ሳይገባ ቀረ እንዲያውም በአባታችን ላይ ክፉ ያስበ ጀመር፡፡ እንዲሁም ክህነት ሳይኖረው በውሸት ካህን ነኝ እያለ ሲቀድ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
እነዚያ መነኰሳትም ሒደው ሥራቸውን መረመሩ በጭንቅ በግዳጅም ሥራቸውን ገለጡላቸው እያደነቁም ተመለሱ በእንዲህ ያለ ሥራም ኑረው በሰላም አረፉ። ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ #ቅዱስ_ላዕከ_ማርያም_ሔር በዚህችም ቀን ደግ የሆነና በጎ ምግባር ያለው ምፅዋት መስጠትንም የሚወድ ላእከ…
እግሩ ሥር ወድቀው ‹‹አንተ ብፁዕ ነህ የተሸከመችህም ማኅፀን ብፅዕት ናት… ›› ብለው ይቅር እንዲላቸው ለመኑት፡፡ አባታችንም ወንጌልን አስተማራቸው፡፡ መነኮሳት ልጆቹ ሩቅ ቦታ እየሄዱ ውኃ በመቅዳት ቢቸገሩ ውኃን አፍልቆላቸዋል፡፡ ከዚህም በኋላ ሰዎቹ አንድ ነገር ልንነግርህ እንወዳለን…
ለወላጆቹ አብሯት እንዲተኛ መስማማቱን ነገረቻቸው፡፡ ነገር ግን በዚያች ሌሊት በጸሎተ ሚካኤል ማንም ሳያየው ተነሥቶ ከእናት አባቱ ቤት ወጥቶ ሄደ፡፡ ከዚህም በኋላ የእግዚአብሔር መንፈስ ወደ ደብረ ጎል አደረሰው፣ ይኸውም ቀሲስ አኖርዮስ በብቸኝነት ሸሽቶ የሚጋደልባት ደብረ ጽሙና ናት፡፡…
በ👉21 mezmur በየቀኑ አዳዲስ እና የድሮ መዝሙሮችን አጫጭር መንፈሳዊ ታሪኮችን መንፈሳዊ ጥያቄ እና መልስ መንፈሳዊ ፊልሞች እንዲሁም መንፈሳዊ ኮርሶችን በየጊዜው ያገኛሉ 😍😍 እርሶም share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ :: 👉 @m_ezmur2 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት!