Channel
Updated: 2026-07-26
❤️💋በፍቅር ልሸኝህ🤦♀🤦♀ ጊዜ እንደማይቆመው ሰአትን ጠብቆ ማለዳ ለቀትር ቦታውን አስታጥቆ ደቂቃዎች ሰአት ቀናትና ወራት ለአመት ሲያዘግሙ በራሪ ሰከንዶች መርቄ ልሸኝህ ነበርን ተክቼ ትላንቴን ዛሬዬን አሁኔን እረስቼ ለካ ነበርን ማለት እንደዚ ይከብዳል ያ ሁሉ ትዝታ እንዳልነበ…
እንደውም እግዜር ቢፈቅድ በቸር በፀጋው ቢቀባኝ በነጥብ ምልክት አርጎ ከንፈርሽ ግርጌ ባስገባኝ! አንቺም መስታወትሽ ፊት ቀለም ልትቀቢ ከንፈርሽን እሽኩርምም ፍንድቅ ስትይ አያለሁና ማፈርሽን፤ ለወዳጅ ዘመድ በሙሉ ማርያም በተኛሽበት በድንገት እንደሳመችሽ አወራሽ አይደል? ይመችሽ! ሳቂበ…
እንደውም እግዜር ቢፈቅድ በቸር በፀጋው ቢቀባኝ በነጥብ ምልክት አርጎ ከንፈርሽ ግርጌ ባስገባኝ! አንቺም መስታወትሽ ፊት ቀለም ልትቀቢ ከንፈርሽን እሽኩርምም ፍንድቅ ስትይ አያለሁና ማፈርሽን፤ ለወዳጅ ዘመድ በሙሉ ማርያም በተኛሽበት በድንገት እንደሳመችሽ አወራሽ አይደል? ይመችሽ! ሳቂበ…
🥰 ልጩህበት! 🥰 ክፍል- 18 . . . ስላቆየንባቹ በጣም ይቅርታ እንጠይቃለን🙏 . . ኧረ በናትህ ተወኝና ዝም ብለህ ንዳ አንተ ደሞ ነው ወይስ አብሯት ያለው ሰውዬ አጎትህ ነው ብዙ ተከራከርክላት እኮ !" ሲለኝ እውነትም ዝም ብዬ ብነዳስ አልኩና ዝም አልኩ ። እንደደረስን ምንም…
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
ለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ እንኳንም በግዜ አወኩሽ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለህ!" ብለህ ብቻ ብትለያት "ምንምንምምን !? "ያልተነካ ግልግል ያውቃል" አሉ ደሞ መች በግዜ አወኳት ከዛ በፊት ያንከራተተችኝን ተወው እሺ ብላኝ አብረን ከሆንን እንኳን አንድ አመት ከስድስ ወር ሆኖናል እኮ!"…
🥰 ልጩህበት! 🥰 ክፍል- 17 . . . ምን ሊፈጠር እንደሚችል ሳስበው ጨነቀኝ ። ከሰው ጋር ታየች የተባለበት ሆቴል በር ላይ እንደደረስን በፍጥነት በመውረድ እጁን እያወናጨፈ ወደ ሆቴሉ ቅጥር ግቢ ሲግሰግስ ወርጄ ተከተልኩት••• ወደ ውስጥ ስንዘልቅ ያን ያህልም ሰው ስላልነበረ አየ…
ትንሽ ቆየና ••• "የገዛ ጓደኛዬ አይቷት አይቷት እኮ ነው የደወለልኝ በአይነ ብረቱ ነው ያያት ወይኔ ደጉ ደግነቴን የዋህነቴን አይታ ነው የተጫወተችብኝ እነሱ እኮ ደግ ወንድ አይወዱም ዛሬ እጅ ከፍንጅ ስይዛት ምን እንደሚውጣት አያለሁ አጠገባ ያለውን ሰውዬ ትውጠው እንደሆነ እንተያያለ…
🥰 ልጩህበት! 🥰 ክፍል- 16 . . . ስላቆየንባቹ በጣም ይቅርታ እንጠይቃለን🙏 . . መናደድ ጀመርኩ። ልጁ እኔ ብቻ ላውራ አድምጡኝ በማለት የሚከተለውን ሙድና የኔን ንዴት በመጠኑም ቡሆን የተረዳችው ኤዱ ጀርባዋን ለሱ ሰጥታ እኔን ለማዋራት ሞከረች። ከቆይታ በኋላ ካርድ ልግዛ በ…
🌹 ለፍቅረኛዎ💕 ምን ማለት ይፈልጋሉ❓ ❤ ፍቅርዎን በመግለፅ surprise 😵 ማድረግ፤ ❤ HBD ለማለት፤ 🎂 ❤ ናፍቆትዎን ለመግለፅ፤ 🚶♀ ❤ ይቅርታ ለመጠየቅ፤🤦♂ 🤩 የፈለጉትን የፍቅር ቃል ለኛ ላይ ይላኩልን 📬 በፍጥነት እናደርሳለን። @yefikrclinic_bot contact us 👉 @yefikrclinic ላይ ይላኩሉን